4.9/5
( 387+ reviews)
Features እንቆቅልሽ ምን አውቅልሽ
በነገሮች መካከል ያለውን ተመሳሳይነት እና ልዩነት የምንፈትሽበት ባህላዊ የማስተማርያ ዘዴ ነው። እንቆቅልሽ ምን አውቅልሽ በተለይ ነባር የሆነውን ባህላችንን የመግለጽ ሁኔታም ይታይባቸዋል። እንቆቅልሽ በአገራችን በተለይ ለህጻናቱ እውቀትን ለመገብየት የቋንቋ ችሎታን ለማዳበር ማህበራዊ ግንኘትን ለማጠናከር ከፍተኛ ሚናን ይጫወታል። ጥያቄውን ለመመለስ «የነገሮችን ልዩነት ተመሳሳይነት እንፈትሻለን እናወጣለን እናወርዳለን፣ ታድያ ስናስብ የማስታወስ ችሎታችን ይዳብራል የቋንቋ ችሎታ ይዳብራል። አብዛኞቹ እንቆቅልሾቻችን እና ወጎቻችን በግጥም መልክ የሚቀርቡ ሲሆን ዘዩ ጠቀስም ናቸው። ታድያ ፍቻቸውን ለማወቅ ባህሉን የህብረተሰቡን አኗር ጠንቅቀን ማወቅ ያስፈልገናል።
🛡️
Secure & Private
Your data is protected with industry-leading security protocols.
💬
24/7 Support
Our dedicated support team is always ready to help you.
⭐
Personalization
Customize the app to match your preferences and workflow.
Screenshots
See the እንቆቅልሽ ምን አውቅልሽ in Action
Get the App Today
Download on Google Play
Available for Android 8.0 and above